ኢ.አግ.ፌ ጥር 6/2004 ዓ/ም በስምተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስድስት ጨዋታዎች 20 ጎሎች ከመረብ ላይ ሲያርፉ ፡፡ከሰባተኛ ሳምንት በእጥፍ ብልጫ ያለው ጎሎች መቆጠራቸው ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኮሚዩኒኬሽን ክፍል እንደገለፀው ቅዳሜ ዕለት በአዲስ አበባ ደርቢ በ10 ሰዓት ላይ የተገናኙት የቅዱስ ጊዮርጊስና የደደቢት ጨዋታ 2 ለ1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ በመጀመሪያው አጋማሽ የደደቢቱ አዲስ ህንፃ ከማዕዘን የተሸገረለትን ኳስ በጭንቅላት በመግጨት ግሩም ጎል ሲያስቆጥር የቅዱስ ጊዮርጊሱ አበባው ቡጣቆ በግምት 25 ሜትር አካባቢ ያገኘውን የቅጣት ምት በቀጥታ ወደ ጎል በመቀየር አቻ ሲሆኑ ጨዋታው ሊጠናቀቅ ጥቂት ደቂቃዎች ሲቀሩት የደደቢቱ ግብ ጠባቂ ይዞ የለቀቃትን ኳስ የቅዱስ ጊዮርጊሱ አዳነ ግርማ በቀላሉ ወደ ጎል ሊቀይራት በመቻሉ ጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ እሁድ በዘጠኝ ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም መብራት ኋይል ከአየር ኋይል ጋር ያደረጉት ፉክክር መብራት ኋይሎች በሰፊ የጎል ልዩነት ሊያሸንፉ ችለዋል፡፡ከምስራቅ አቅጣጫ ከቢሾፍቱ ተጉዘው የመጡት አየር ኋይሎች ጥሩ የኳስ ቁጥጥር ቢኖራቸው በግብ ጨራሽ ችግር 4 ለባዶ በሆነ ውጤት ተሸንፈው ተመልሰዋል፡፡ ለመብራቶች ጎሎቹን ያሰቆጠሩት አዲስ ነጋሸ፤የናይጄሪያ ዜግነት ያላቸው ሲጎል ሚካኤልና ሳሙኤል ሳሚ ሲሆኑ በ63ኛው ደቂቃ የአማካይ ተከላካዩ 4 ቁጥሩ አስራት መገርሳ አሰቆጥሯል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ በአዲስ አበባ ስታዲየም በ11 ሰዓት ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዘንድሮ ፕሪሚየር ሊጉን የተቀላቀለውን የደቡቡን አርባ ምንጭ ከተማን በመግጠም 3 ለ2 በሆነ ውጤት ሊሸንፍ ችሏል፡፡ ለንግድ ባንኮች የአሸናፊነቱን ጎል ያስቆጠሩት መስፍነ አህመድ፤ኤልመዲን መሐመድና ቢኒያም አሰፋ ሲሆኑ ለአርባ ምንጭ ከተማ ደግሞ እንዳለ ከበደና ገ/ሚካኤል ያዕቆብ ጎሎችን አስቆጥረዋል፡፡ በክልል ስታዲየሞች የደቡቡ ጠንካራዎቹ ሲዳማ ቡናና ሙገር ሲሚንቶ በሀዋሳ ስታዲየም እሁድ በዘጠኝ ሰዓት ብርቱ ፉክክር በማድረግ ሙገሮች 1ለዜሮ በመምራት ለረፍት ቢወጡም ከረፍት በኋላ ሲዳማ ቡናዎች ተጭነው በመጫወት 3 ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል፡፡ የሲዳማ ቡናው አሸናፊ አደም፤በአመለ ሚልኪያስና በሙጂብ ቃሲም ሶስት ጎሎች የበላይነትን ሲጭብጡ የሙገሩ ፍፁም ገ/ማርያም ሁለት ጎሎችን ሊያስቆጥር ችሏል ፡፡ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የምስራቅ ኢትዮጵያ ክለቦቹ አዳማ ከነማና ሐረር ቢራ ያደረጉት ፉክክር የኢትዮጵያን ፕሪሚየር ሊግ ለሳምንታት በበላይነት ሲመራ የነበረውን አዳማ ከነማን በሜዳውና በደጋፊው ፊት በሐረር ቢራ 2ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ለሐረር ቢራዎች ሁለቱንም ጎሎች ያስቆጠረው አመሐ በለጠ ነው፡፡ ሌላው ከአዲስ አበባ ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ የተጓዘው ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከነማን በድሬዳዋ ስታዲየም በ10 ያደረጉት ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና 1 ለባዶ በማሸነፍ ወደ አዲስ አበባ ሊያቀና ችሏል፡፡ለኢትዮፕያ ቡና የአሸነፊነቷን ብጨኛ ጎል ያስቆጠረው 17 ቁጥሩ መዳንዬ ታደሰ ነው፡፡ የስምንተኛ ሳምንት አንድ ቀሪ ጨዋታ መከላከያ ከሐዋሳ ከነማ ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም በ11 ሰዓት ላይ እንደሚጋጠሙ የሊግ ኮሚቴ ያወጣው የውድድር መርሀ ግብር ያመለክታል፡፡ በሰባተኛው ሳምንት ጨዋታ በስድስት ተመሳሰይ ጨዋታዎች የተቆጠሩት 10 ጎሎች ብቻ እንደነበሩ የሚታወቅ ሲሆን በስምነተኛ ሳምንት ውድድር በስድስት ጨዋታዎች ካለፈው ሳምንት በእጥፍ ብልጫ ያለው 20 ጎሎች ከመረብ ላይ ማረፋቸውን የፌዴሬሽኑ ኮሚዩኒኬሽን ዘግቧል፡፡ ቅዳሜ ምሸት የቅዱስ ጊዮርጊስና የደደቢት ጨዋታ በሰላም ከተጠናቀቀ በኋላ የደደቢት ተጨዋቾች መለስተኛ አውቶቡስ ከስታዲም ወደ ካምፕ በሚጓጓዙበት ወቅት ለጊዜው ባልታወቁ ሰዎች የአውቶቡሱ የጎን መስታወት በድንጋይ ተመቶ መሰበሩ አግብነት የሌለውና በየትኛውም መመዘኛ ተቀባይነት የሌለው ህገወጥ ድርጊት በመሆኑ ፌዴሬሽኑ ጥብቆ እንደሚኮንንና በድርጊቱም እጅግ ማዘኑን ያስታውቃል፡፡ የስፖርት ማዘውተሪያዎች ከመዝናኝነት ባለፈ መልኩ ፍፁም ወንድማማችነት፤ ፍቅርንና መከባበርን የምናሳይበት፤በህብረተሰባችን ውስጥ ልማትን ለማምጣት የምንጥርበት ፡ለመቻቻልና መልካም ግንኙነቶችን ለማጠናከር ከመርዳቱም ባሻገር በሀገራችን ማሕበራዊ ውሕደትን በመፍጠር ረገድ ወሳኝ ሚና የሚጫወት በመሆኑ ለአመታት በውስጣችን የኖረውን ጨዋነት ሁሌም ልናሳይ ይገባል እንላለን፡፡ ሰታዲየም ኳስ ለመመልከት የሚመጣው የስፖርት ቤተሰብ ለመዝናናት የሚመጣ በመሆኑ በደጋፊዎች መካከል አልፎ አልፎ የሚከሰቱ የቃላት መለዋወጦችን ወደ ጠብ ለመቀየር የሚደረጉ ሙከራዎችን በትዕግስት በማለፍ ለሀገርና ለእግር ኳሱ ዕድገት ሁሉም የየድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ፌዴሬሽኑ ያሳስባል፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከፍተኛ አመራር አባለት፡ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የየክለብ ከፍተኛ የቦርድ አመራሮች፤ ስራ አስኪያጆች፤ በፀጥታ ማስከበር የተሰማሩ የፌደራልና የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች፡ የስፖርት ጋዜጠኞችና የፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን በተገኙበት በጥቅምት 18ቀን 2004 ዓ/ም በጊዮን ሆቴል የምክክር መድረክ በማዘጋጀት የውድድር ዘመኑ ሰላማዊ እንዲሆን ክለቦች ለደጋፊዎቻቸው በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ የተለያ ስረዎችን ለመስራት ተስማምተው የምስተማር ስራ በመሰራት ላይ መሆኑ ተገልፃል፡፡ ፌዴሬሽኑ ቅጣት ብቻውን አስታማሪ ይሆናል ብሎ ስለማያምን የጀመረውን የስፖርታዊ ጨዋነት ትምህርትና ህግን ጠንቅቆ ካለመረዳት የሚከሰቱ አለመግባባቶችን ለማስቀረት ከክለቦች ጋር በመተባበር የእግር ኳስ ህግና ከስፖርታዊ ጨዋነት ትምህርትና ከእግር ኳስ ህግ አረዳድ ችግር ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጥያቄዎች በባለሙያዎች ምላሾችን በመስጠት የተጀመረውን ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ፌዴሬሽኑ ያስታውቃል፡፡

report by Yonas Hailemeskel

Ethiopia Buna Punished Three Players

 

The most widely supported club Ethiopian Coffee had started this season under a new coach, Gebremedhin Haile, who has served St. George and Ethiopia Medhin as a player and a coach. Changes were expected to come in the club but, as usual, the fans continued to be called “ stadium beauties ” without a satisfactory result.

The club administration pointed towards three players, which is a new view to the club which is known to unsettle new coachs. The left back Wessenu Maze, midfielder Binyam Haile and winger Minyahil Teshome are accused for the worst start of the club this season. The punishment includes wage decrement and match ban.

report by Said Kiar

The Ethiopian Premier League Will Continue Despite The

Start of CECAFA cup in Kenya

The 5th  week fixtures in the Ethiopian Premier League will continue this weekend as the 38th CECAFA senior challenge cup will  start on Saturday in Kenya. The Ethiopian National team will play its first match against Djibouti on Monday. The Fixtures of the Ethiopian Premier League this week :

 

Sidama Buna  Vs  Adama Kenema _       Yirgalem Stadium

Ethiopia Medhin  Vs  Dedebit  _              Addis Ababa Stadium

Meta Abo  Vs  Muger Seminto  _              Sebeta City

Ethiopia Bankoch  Vs  St. Giorgis  _        Addis Ababa Stadium

Mekelakeya  Vs  Diredawa Kenema _      Addis Ababa Stadium

Debub Police  Vs  Trans Ethiopia _          Hawassa Stadium

Sebeta Kenema  Vs  Mebrat Hail  _         Sebeta Stadium

Ethiopia Buna  Vs  Harar Beer  _              Addis Ababa Stadium

Hawassa Kenema  Vs  Metehara Sekuar  _ Hawassa Stadium

 

Ethiopian Premier League Results:

 

Week One:

 

Adama Kenema

2

1

Mekelakeya

Debub Police

1

0

Ethiopia Bankoch

Mebrat Hail

1

0

Meta Abo

Harar Beer

2

1

Ethiopia Medhin

Sidama Buna

1

0

Metehara Sekuar

Hawassa Kenema

0

0

Dedebit

Ethiopia Buna

0

0

Muger Siminto

St. Georgis

1

0

Sebeta Kenema

Trans Ethiopia

0

0

Dire Dawa Kenema

 

Week Two:

 

Adama Kenema

2

1

Ethiopia Bankoch

Mekelakeya

3

2

Meta Abo

Ethiopia Medhin

0

1

Debub police

Mebrat Hail

2

O

Sidama Buna

Harar Beer

0

3

Dedebit

Muger Simento

0

0

Metehara Sekuar

Hawassa Kenema

2

1

St. Giorgis

Ethiopia Buna

3

0

Diredawa Kenema

Trans Ethiopia

1

0

Sebeta Kenema

Week Three:

 

Meta Abo

1

3

Adama Kenema

Ethiopia Bankoch

1

2

Ethiopia Medhin

Mekelakeya

1

1

Sidama Buna

Dedebit

3

1

Debub Police

Muger Seminto

1

1

Mebrat Hail

St. George

1

0

Harar Beer

Diredawa Kenema

2

2

Metehara Sekuar

Trans Ethiopia

0

0

Hawassa Kenema

Sebeta Kenema `

1

0

Ethiopia Buna

Week Four:

 

Adama Kenema

1

0

Ethiopia Medhin

Sidama Buna

2

0

Meta Abo

Ethiopia Bankoch

0

1

Dedebit

Muger Seminto

1

2

Mekelakeya

Debub Police

0

1

St. Georgis

Diredawa Kenema

2

2

Mebrat Hail

Trans Ethiopia

0

0

Harar Beer

Sebeta Kenema

2

2

Metehara Sekuar

Ethiopia Buna

1

1

Hawassa Kenema

Week Five:

 

Dedebit

2

1

Ethiopia Medhin

Sidama Buna

0

0

Adama Kenema

Meta Abo 

1

0

Muger Ceminto

Mekelakeya

4

0

Diredawa Kenema

St. Georgis

1

1

Ethiopia Bankoch

Sebeta Kenema

0

1

Mebrat Hail

Ethiopia Buna

0

1

Harar Beer

Hawassa Kenema

3

1

Metehara Sekuar

Debub Police

0

1

Trans Ethiopia

Week Six:

 

Meta Abo

2

2

Dire Dawa Kenema

Ethiopia Bankoch

5

2

Trans Ethiopia

Adama Kenema

0

1

Dedebit

Sebeta Kenema

2

0

Mekelakeya

Ethiopia Medhin

1

2

St. Georgis

Mebrat Hail

2

3

Hawassa Kenema

Debub Police

2

1

Ethiopia Buna

Metehara Sekuar

1

0

Harar Beer

Sidama Buna

0

3

Muger Ceminto

St. George Worried by Injuries + International Call Ups

Defending Champions St. George lost two important players due to injuries in the 2nd and 3rd weeks of the Ethiopian Premier League this season. The left flanker Suleiman Mohamed and the striker Bereked Addisu are tought to be out of the squad for the rest of the season, while team captain Samson Mulugeta and Degu Debebe are included in the national team squad which is now in Kenya for the 38th CECAFA seniour challenge cup.

 

Ethiopian Premier League Table

Ethio Premier 2009-10

No Team P W D L GD Pts
1. Dedbeit 8 6 2 0 10 20
2. Awassa 8 5 3 0 6 18
3. St George
8 5 2 1 5 17
4. Adama 8 4 2 2 2 14
5. EEPCO 7 3 3 1 3 12
6. Trans
8 3 3 2 -1 12
7. Defence
8 3 2 3 2 11
8. South Police
8 3 2 3 -2 11
9. Sidama Coffee 8 3 2 3 -2 11
10. Muger 8 1 5 2 1 8
11. Et Coffee 8 2 2 4 0 8
12. Sebeta
8 2 2 4 -1 8
13. Metehara
8 1 5 2 -2 8
14. Harar Beer 7 1 2 3 -3 8
15. Dire Dawa
8 1 5 2 -6 8
16. Insurance 8 2 0 6 -4 6
17. Banks 8 1 2 5 -2 5
18. Meta Abo 8 1 2 5 -6 5